text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
ፈጣሪ ሆይ ምንድነው የሰማሁት ግን እኮ እውነት ለመናገር ቆንጆ እና ደም ግባት ያላት ናት
0
የተወደድክ ዳኒ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ውይ ከተማሩ አይቀር እንዳንተ የተባረከ እህምሮ ነው ያለህ። እድሜና ጤና አይለይህ።
0
የሁለት ስብሰባዎች ወግ በኢትዮጵያ
0
ሳምሰንግ ጥሩ ኩባንያ ነው
0
እ? ...እስቲ ትንሽ አፍታችው ...እኔ እስከ አያቴ ድረስ ሲጠሩኝ ወፍራም ኩራት ነው የሚሰማኝ
0
በአንድ ወር ብዙ ይሰራል።
0
እኔም በጣም ደስተኛ ነኝ
0
ፍቅር መያዣ የሌለውን የሰው ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም መንገድ ነው። የት ነው ያለው?????
0
ሰላምና ፍቅር የበዛበት ሰናይ ሰንበት ይሁንልን ! — feeling blessed
0
እኛ ያገኘነው መሪ በየአገሩ እየዞረ የወገኖቹን ችግር ለመፍታት የሚዳክር መሪ ነው ! ምስጋና ይገባዋል!
0
እሷን በደንብ ብታዳምጡልን ጥሩ ነበር
0
መልካም ግን ክቡርነቶ ተባረክልን በርታልን ፍጥረት ከጎንህ ነው።
0
suniye ????ኖት መያዝን የመሰለ ምን አለ?
0
ባላገሩ ከሚለው ዘፈን በቀር ሌላ እንኳን እንዳለው አላውቅም ነበር አይገርምም
0
5ኛ ሁሉን አዋቂ ነው omniscient ከመሆን አስቀድሞ ያቃል፣ ሆኖ ያለፈውንም ያቃል፣ የሚሆነውም ያቃል ማለት ነው። ለእ/ር እውቀት የተሰወረ ምንም ነገር የለም መዝሙር 135:5 አንተ የቀድሞውንም የኋላውንም አወክ
0
መለያችን… አረንጓዴ ቢጫ ቀይ መገለጫችን… ፍቅር ስያሜያችን… ኢትዮጵያዊነት ስማችን… አዲስ አበባ ነው!!! ????❤ ????❤
0
የአባቴ ዘመዶች ዛሬም አኮሩኝ ! የደቡብ አቸፈር ዱርቤቴ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ዛሬ ሲመረቅ የዱር ቤቴ ሙስሊሞች 50 ሺህ ብር አበርክተዋ ዝንታለም አማራ!!!!
0
ዛሬም ስቴዲየም መግቢያ በነፃ ነበር ዛሬ!! ከአይን ምስክር ????
0
ከቆጣሪ በፊት ስለሚቀጠሉ መስመሮች ደግሞ በቅርቡ እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ
0
እላለው ድል ለዲሞክራሲ ድል ለዲሞክራሲ
0
በዓል እንዴት ነው ?? ጥሩ ነው ??በምን አለፈ ??በብር ??
0
የቤተሰብ ጨዋታ:: ፖለቲከኞች ከጋዜጠኞች ጋር ልዩ የገና በዓል ዉድድር:: ግሩም ዝግጅት ከመሆኑም በተጨማሪ ሊበረታታ የሚገባው ነው:: አዘጋጁ እሸቱ መለሰን ለማመስገን እወዳለሁ::…
0
ጥሩ እይታ ነዉ
0
አንዳንዴ ቅን ልብ ያላቸውን ወዳጆችህን ላለማስከፋት ስትል መሄድ ካለብህ በላይ ትሄዳለህ Fafi Niguse Mohammed ማርያምን ያንቺን ንፁህና የዋህ ልብ ላለማሳዘን ፅሑፉን አንስ…
0
መልካም የስራ ግዜ እንዲሆንልሕ የዘወትር ፀሎቴ ነው
0
ጥሩነህ ሰለሞጣ ዛሬ በአፋር ተጠይቆ አስቂኝ ምላሾች ሰጥቷል! ሞጣ ላይ የፈጠረው አሳዝኖናል አለና መገለጫ ለምን አልሰጠህም ሲባል እኔ በወቅቱ ወደ ሱዳን ሄጄ ነበር .. ደግሞም…
0
ይሄን መልእክት ለሁሉም ለማኞች እንዲደርስ ሼር ሼር ሼር ??
0
የአብን+ኢዴፓ+ባልደራስ አስፈላጊ ነው
0
ባህል አሸነፈ ሲባል ምን ማለት ነው? ትንሽ ግር ስላለኝ ነው
0
ደሞ ንጉሡ መልካም ሥራ ቢኖራቸውም ሲፈጽሙት የኖሩት ተንኮል ከተራራ የገዘፈ መሆኑ አይረሳም። በተለይ ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊ በአግላይ ፖሊሲዎቻቸው ብዙ ሲሰቃይ ኖሯል። እናም ቀኃሥ እጅግ ክፉ፣ ተንኮ…
0
አሜን። / ‘እዝጌር ታቱ እንደሚጠላ’ በሌላ ትዊት እንመለስበታለን ?????? / ድል ለዲሞክራሲ??
0
አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ????????
0
የአፍላነት የፍቅር ህይወቴ ከማህሙድ አህመድ ዘፈኖች ጋር በቅርብ የተቆራኘ ነዉ- መሃሙድን ሳስብ ዛሬም ድረስ ያ ዘፈን ቦታዉና ያቺ ቆንጆ ልጅ…
0
ዛሬ(26/4/201) በመዲናችን አዲስ አበባ/ፊንፊኔ ታላቁ የአካል ብቃት እንቅስቅሴ ተካሄዷል:: በሁላችን ጥረት ስፖርት የህዝባችን ባህል ይሆናል::
0
Breaking: ክቡር ፕሬዝዳንት ለማ መገርሳ በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ አከባቢ የሚደረገውን ጦርነት በመቃወም በግላቸው እረፍት ወጥቷል። Currently በዛሬው እለት ውጭ ሀገር እንደ…
0
ብላክ ቦርድ አጥፍተህ ዳስተር ለማራገፍ ወጥተህ . . . . ዞር ዞር ብለህ ስትመጣ ያለው ደስታ ትዝ የሚለው ካለ??✋✋ Fankim Islamic Media Network
0
እናመሰግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለሆንክ ???????????? የታፈኑ የ አ ማ ራ ተማሪዎች መንግስት በአስቸኳይ ያስለቅቃቸው!!!
0
Point two rephrased: ሌላው በፍቃዱ ክብሩን የሚገልጽበት ተምሳሌት ስለሆነ ብቻ ነው። ምክንያቱም እግዚያብሄር እራሱን በምልአቱ (እንደ ስፋቱ) ቢገለጥ ልንረዳው ቀርቶ በፊቱ የሚቆም አይኖርም ነበር።
0
ፖለቲካ እና የሃገር ህልውና ይለያያል እና መለስ GERD ፕሮጀክትን በቁርጠኝነት ማስጀመሩ ለሃገራችን የወደፊት ብልፅግና አስፈላጊ በሆኑ ሁላችንም የነ…
0
ኃጢአተኛ ነፍስህ ከድነት በላይ ነው እናም ሰላምን እና ህመምንም አታውቅም ፣ ብቸኛው የባዶነት ቅዝቃዜ ብቻ ነው የንስሐ ጊዜ ተጠናቅቋል ፣ ምክንያቱም ጥፋቶችህ በክፉ ዓይነትህ ከማንኛውም ተልእኮ ይበል…
0
Feeling blessed! አይገርምም መቶ ዓመት ለመድፈን ጥቂት የቀራት ቅደመ-አያት ሲኖርህና በስልክ ስታወራት ጆሮዋ ጥርት አድርጎ የሚሰማ ምርቃት የምታሽጎደጉድ። በህይወቷ ታማ አታውቅም|ከዳማከሴ ያላለፈ|።
0
ዘመኑን የማይመጥን ትግል እያካሄድን ዘመኑ የመጠነ ውጤት ልናመጣ አንችልም።
0
23 ዜጎቿንና ወደ 1 ቢሊየን የሚሆን እንስሳወቿን በሞት ያጣችው አውስትራሊያ ዝናብ እየዘነበላት ነው። ዝናቡ በሚዘንብበት ወቅት የካንካሮዎቹ ሁኔታ ከሰው ልጅ በላይ ነው! Peacefu…
0
ጠባብ እና ትምክተኛ አያሳጣን አለች TPLF:: የቻሉ ያግዙናል፤ ያልቻሉ ይተውናል፤ ያልገባቸው ይተቹናል፤ ያልፈለጉን ይቃወሙናል። እኛ ግን ወገባችንን ጠበቅ አ…
0
በጣም ጠቃሚ ትምህርት
0
ጨዋ ህዝብ እንኳን ሰው ሳር ላለመርገጥ ይጠነቀቃል። ባህር ዳር
0
ኢትዮጵያ የእስላምም የክርስትያንም አገር ናት ካለምንም የድርሻ መበላለጥ ማለት ነው ይህ ደግሞ ማንም ጤነኛ ሰዋ ሳያቅማማ መቀበል አለበት። ይልቁንስ ሰዎች ከሃይማኖታዊ አስተምህሮ መስ…
0
…ወንድሞች ሆይ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ መልካም ወሬ ያለበትን…
0
Ethiopia: አስገራሚ ንግግር: ደመቀ መኮነን ስለ ውህደቱና ለማ እውነቱን ተናገረ!!
0
ወሳኝ ሰው - ነው!
0
ጥበብ ከልምድ ነው ፡፡ ተሞክሮ ብዙውን ጊዜ በጥበብ እጥረት ምክንያት የሚመጣ ነው.
0
እውነት ነው እፊታቸው ላይ የሚታየው ፈገግታና ተስፋ ልበ ሙሉነታቸው ሐሴት ያጎናፅፋል! አሜን ማስተዋልን ያድለን ????❤??
0
ዘመንህ ይባረክ፡፡ ወደ ዲላ አካባቢም ብቅ የምትልበትን ጊዜ እግ/ር ይስጥህ፡፡ ለውጡ ናፍቆናል.....
0
ከመተላለቅ ውጭ በጦርነት አሸናፊም ተሸናፊም የለም
0
ኡነተኛው የግኝት ጎዞ የሚካተተው አዲስ አገር በማየት ሳይሆን በአዲስ አይን ማየት ነው። Proust
0
እልፍ በሞላበት ያውም በሰው አገር ቆሜ ከሰው መሀል አማራ ? ኦሮሞ ? ትግሬ ? ደቡብ ? ነሽ ሳልባል ጥበቤን ለብሼ ስጠራ በአንድ ቃል እንዴት ደስ አይለኝ ዘሬን ሳይጠይቁ ኢ…
0
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ከባዕድ ነገር ጋር እንደተቀላቀለ የሚገመት የቅቤና የማር ምርት ከ72 ተጠርጣሪዎች ጋር መያዙን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን…
0
አንተ ደግሞ ከፕሬዝዳንቱአ ቀጣይ ልትሆን ትችላለህ
0
መንግስት ምንያድርግ? ደረቅ ማስተባበያም ፅናቱን ይስጠው ማለሳለሻም እኔ አይገባኝም። የህዝቡን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነውውውውው! ቤ/ክ | መስጊድኮ አይደለም በልመና አይሆ…
0
አሜን ብያለው ዘመዴ!! ግን ዋናው ነገር ሽንኩርት አከታተፉ ነው:: ሽንኩርት የከተፈውንም እጁን ይባርክ ??
0
በጣም! ዘፈን ከሀ እስከ ፐ እንዲህ ስክትክት ሲል ከሰማይ በላይ ያንሳፍፋል::
0
አጭር ነው ብለህ በማታውቀው መንገድ አትሂድ❗??
0
Hahahaha ቢዋሃዱና ትንሽ ቢገዳደሩት ጥሩ ነው:)
0
1ኛ - በሀሳዊያን በሚዘወር የትዊተር አካውንት የተለቀቀ መረጃ እየተቀባበሉ ማሰራጨት በራሱ እኩይነት ነው! 2ኛ - ቋንቋ ከመግባቢያነት ያለፈ መሪዎች የሀገር ጥቅም ለማስጠበቅ ያላቸ…
0
አንድ ሁኔን በመደመር ስንወያይ ውይይታችን ዉጤታማ ይሆናል! ሁለችንም ከአብቹ ጎን እንቁም!
0
ጥንቃቄ የተሞላበት የስጋ ቁራጭ ነጩ ትክክለኛ እና የተቆረጠው ጥልቅ መሆን አለበት። ሥጋን ለመለየት ብልህነት ይጠይቃል ፡፡ እኔ በጣም የምመክረው በጣም ጥሩ ክፍል ጭኑ ነው ፡፡ ነጭ ሥጋ እመርጣለሁ ፡፡
0
በጣም ጥሩ አመሰግናለሁ
0
ለጥቆማው እግዜር ያክብርለኝ ?? ንዋይ ለዚህ ዘፈን ከልኬት በላይ ነው
0
ልክ ነሽ። የተለያየ አተገባበር ይጠቀማል ያልኩት ለዛ ነው።
0
የኢትዮጵያ ህልውና በኢትዮጵያውያን እጅ ነው::
0
መልካም ሰው አላህ ይዘንልህ። እንደቀልድ ያጣነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ። ነብስህ በሰላም ትረፍ ወንድሜ ! «የቤተሰቤም ሆነ የሀገሬ አለብኝ » ኢብራሂም ሻፊ
0
አሜን አሜን አሜን
0
እኛ ተሳስበን እና ተጋግዘን ኢትዮጲያን ካላበለፀግን ኢትዮጲያ ከኢትዮጲያዊያን ውጪ ሌላ ማንም እንደሌላት በመረዳት ለኢትዮጲያ ዕድገት እና ብልፅግና እንረባረብ ።
0
የሞጣ ሙስሊሞች ጉዳይ የሁሉም አማራ ጉዳይ ነዉ ! እናመሰግናለን ዶር
0
ከእሷ ፊት ለፊት ነኝ፡፡
0
እኔ ትልቅ ሞቅ ያለ እቅፍ እሰጥሃለሁ ከዚያ በኋላ እገታለ
0
የእናንተ አይነት ተአማኝነት ያለው ሚዲያ ወሳኝ ሚና አለው በርቱልን!
0
አሁን ገና ከአብን ቀጥሎ የብልጽግና መድሀኒት ተገኘለት...??????
0
መሬት ወደግል ቢዛወር ግን ብዙ የሰው ኃይል ክምችት ያለበት አከባቢ ሰፊ የሚታረስ መሬት ወደአለበት አከባቢ ሄዶ ተከራይቶ/ገዝቶ ወይም በኮንትራት መስራት እንዲችል እድል ይፈጥራል። 3
0
ለቀድሞ የአርበኞች ግንቦት 7እንዲሁም አሁን የኢዜማ አባላቶች እንዲሁም ደጋፊዎች መላው ኢትዮጵያውያን እንካን ለገና በአል አደረሳችሁ በአሉ የጤና የሰላም የደስታ የፍቅር ይሁንላችሁ።
0
አፍሪካዊ መሪዎች እንዲህ በሙሉ ልብ እንዲናገሩ እንፈልጋለን። Black Panther.
0
መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል!
0
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች-2 Corinthians :13 14 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
0
አዲሱ መንግስትና ህገ-መንግስታዊነት - ረዥም ገመድ ህገ-መንግስታዊነት ስንል የህገ-መንግስቱ አንቀጾች የመተግበራቸው ልኬት ማለታችን ነው። 1/7
0